አዲስ ጣዕም | PODCAST artwork

Islam · ADPlus Amharic

አዲስ ጣዕም | PODCAST

by ADPlus Amharic

አዲስ ጣዕም | PODCAST

Chart trend

Position in the Islam chart (US), last 90 days.

#86
all-time peak
0
days in the top 3 since Jun 2025

Latest episodes

Showing 20 · updated from the feed

ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝ

Dec 31 2023
1 h 13 min

ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች

Dec 24 2023
2 h 03 min

ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ

Dec 19 2023
1 h 30 min

አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በ

Dec 19 2023
1 h 57 min

የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 201

Dec 12 2023
1 h 36 min

ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? || ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ|| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ|| ምዕራፍ 2 ክፍል 9|| አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ፤ ማስተርስ በማህበረሰብ ሥራ/Social Work የሰራ፤ በተለያዩ የግብረ ሰናይ ተቋማት በማማከር እና ፕሮጅክ

Nov 27 2023
1 h 52 min

ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግና ማበልፀግ || እስማኤል አብድራህማን ||የሂሳብ እና የቢዝነስ ባለሞያ ||ምዕራፍ 2 ክፍል 8|| አዲስጣዕም ፖድካስት #podcast

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሂሳብ ባለሞያ፣ የቢዝነስ አማካሪ፣ የዘይላ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለድርሻ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም

Nov 19 2023
1 h 51 min

"የሺዎች ሒዳያ ሰበብ" || ቢላል ማይዶ || ምዕራፍ 2 ክፍል 7 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በፀማይ፣ እልቦሬ/በና እና ሐመር የሺዎች የሒዳያ ሰበብ ከሆነው እና የሂክማ እስላማዊ ማህበር መሰራች ቢላል ማይዶ ጋር ስለ አከባቢው ማህበረሰ

Nov 12 2023
1 h 31 min

ያልተዘመረለት ታጋይ || ዳርሰማ ሶሪ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 6 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል።

Nov 8 2023
1 h 44 min

ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ || ጀማል አህመድ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 5 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ

Oct 31 2023
2 h 03 min

በኢትዮጵያ አንጋፋው ቴክኒሻን || መዝሀር ሀሰን || ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 4 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ 55 ዓመታትን በቴክኒሻንነት ሙያ ያሳለፈው እና ለኢትዮጵያ በጦር ግንባር እስከ መሳተፍ የደረሱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ የህንድ ቤተሰቦች

Oct 23 2023
1 h 47 min

የቦታ እና ቤት ባለቤትነት እና ተያያዥ ጉዳዮች || ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ || ምዕራፍ 2 || ክፍል 3 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በአዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም፤@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በህግ የመጀመሪያ ድግሪ፣ፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ድግሪ፣በፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ዐቃቤ ህግ ሆነው የሰሩ፤በአሁኑ ሰዓት የራሳቸውን የህግ ቢሮ

Oct 15 2023
1 h 45 min

የባሕል ህክምናን ማዘመን || ኡስታዝ ኑሩ ጀማል || የባህል ህክምና ባለሙያ || ምዕራፍ 2 ክፍል 2 አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በማግስቱ በአፍሪካ ቲቪ ይቀርባል። በዚህ ሳምንት የባሕል ህክምና ባለሞያ ከሆነው ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ጋር አዘጋጁ ፉአድ ሙህዲን የባሕል ህክምናን ማዘመን

Oct 8 2023
1 h 29 min

የድምፅ ዳዕዋ ስራዎች እምርታ || ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ|| የኑር ኦውዲዮ ቪውዣል መስራች || ምዕራፍ 2 ክፍል 1 አዲስ ጣዕም ፖድካስት||

በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል። እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥ

Oct 1 2023
2 h 08 min

E12 #አዲስ_ጣዕም ፖድካስት |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት  |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ —————————————————  አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና  ናይል ሳት 📡🛰         ፍሪኩዌንሲ 11554  ሲምቦል ሬት 27500 

Jan 9 2023
1 h 40 min

E11 የግል ስብዕና እድገት በእስላም መነፅር | ኡስታዝ ነስሩ ኸድር | ADPlusAmharic Podcast

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን “የግል ስብዕና እድገት በእስላም መነፅር” በሚል አብይ ርዕስ የኢማም አል ቡኻሪ እስላሚክ አሶሴሽን ሥራ አስኪያጅ እና አሰልጣኝ ከሆነው ኡስታዝ ነስሩ ኸድር ጋር ቆይታ ያደርጋል። ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇

Jan 4 2023
1 h 42 min

E10 መሪነት እና የወጣቱ ሚና | ጋዜጠኛ ኻሊድ መሀመድ | PODCAST

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት  “መሪነት እና የወጣቱ ሚና” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባል እና የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ተጠሪ ከሆነው ጋዜጠኛ ኻሊድ መሀመድ ጋር ቆይታ ያደርጋል። ምሽት 1:30

Dec 25 2022
1 h 42 min

O9 | በ10 ብር ለሚልዮኖች ጋዜጠኛ ዲኖ አሊ | Podcast

#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። እነሆ እሁድ ምሽት 1:30 ጀምሮ በበጎ አድራጎት ስራ በግንባር ቀደምነት የሚ

Dec 12 2022
1 h 34 min

O8 | የዲጅታል ሚድያ መልኮች እና ተፅዕኖ | ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሀቅ እሸቱ | አዲስ ጣዕም | Podcast

#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።   እነሆ በእትዮጵያ ማህበረ- ፖለቲካ- በፍትህ፣ እኩልነት እና አካታችነት ላ

Dec 8 2022
1 h 49 min

O7 | የስሜት ብልህነት ለለውጥ | ዶር ቢላል ሽኩር | አዲስ ጣዕም | Podcast

#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።   የስሜት ብልህነት ለለውጥ/ Emotional Intelligence for ch

Nov 29 2022
1 h 49 min

Chart positions

Where አዲስ ጣዕም | PODCAST ranks today in each Apple Podcasts chart (US, Sep 3, 2026).

#86 ▲ 52 Islam US

More podcasts like አዲስ ጣዕም | PODCAST

Popular shows in Islam, for your next listen.

Browse charts by category

Daily updated Apple Podcasts rankings for the United States.

About አዲስ ጣዕም | PODCAST on Reason.fm

Here you find the Apple Podcasts chart positions of አዲስ ጣዕም | PODCAST, its latest episodes to listen to directly, and reviews from listeners. Rankings are updated daily for the United States.

Contact

Questions or issues? Reach us at hello@reason.fm

0:000:00